መከላከያ በዓለምነህ ግርማ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆነ

ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ከመከላከያ ጋር እያለው በክለቡ የስንብት ደብዳቤ የደረሰው የመስመር ተከላካዩ ዓለምነህ ግርማ ቅሬታውን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ…

አራት የቀድሞ የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ቅሬታ አቀረቡ

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ሲዳማ ቡና ሲያገለግሉ የቆዩ የቀድሞ አራት ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ አቅርበዋል። ቀደሞ ለሲዳማ…

ኹለት የዚህ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኹለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቀጥሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ…

“ዘንድሮ ወደ ቀድሞ አቋሜ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው” ኤልያስ ማሞ

የ2012 ፕሪምየር ሊግ ትናት ሲጀምር የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል በ16ኛው ደቂቃ በድሬዳዋ ከተማ አማካይ ኤልያስ ማሞ…

ሲዳማ ቡና የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታውን በዝግ ያደርጋል

በ2011 የውድድር ዘመን በተፈጠረ የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ቅጣት ተላልፎበት የነበረው ሲዳማ ቡና ዐምና ቅጣቱ ያልተፈፀመ በመሆኑ…

ፋሲል ከነማ በ2011 ቃል የገባውን ስጦታ ለተጫዋቾቹ አበርክቷል

ፋሲል ከነማ ባለፈው ሳምንት የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ላነሳው ቡድኑ በሄርፋዚ ሆቴል ሽልመመት አበርክቷል። በ2011 የፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

ስሑል ሽረ በዲዲዬ ለብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል

ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0–0 ባህር ዳር ከተማ

ከትናንት በቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ የተካሄደው የጅማ አባ ጅፋር…