በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ሀዋሳ ከተማን 3-0 መርታት…
01 ውድድሮች
ሸገር ደርቢን መቼ ለማድረግ ታስበ ?
በሰባተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የሸገር ደርቢ በመያዝነው ወር መጨረሻ ለማድረግ መታሰቡን አውቀናል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ላይ የቦታ ለውጥ አድርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪምየር…
መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ከፍተኛ ሊግ | ኤሌክትሪክ የመጀመርያ ሽንፈት ሲያስተናግድ ነገሌ አርሲ መሪነቱን አጠናክሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እና ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ…
ፕሪምየር ሊግ | የ7ኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት በስቲያ ተገባደዋል ፤ በርካታ ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ሲሸነፍ አዲስ አበባ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል አድርገዋል
የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ቤንች ማጂ ቡና እና ይርጋ ጨፌ ቡና…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ሸገር እና አርባምንጭ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በምድብ ‘ለ’ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ሲዳማ ቡናን 2-0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነቱ ተመልሷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ንግድ ባንኮች ባሲሩ ኦማር እና ሲሞን ፒተር ባስቆጠሯቸው ግቦች ሻሸመኔ ከተማን 2-1 ረተዋል።…

