አጥቂው ፋሲል አስማማው በሁለት ዓመት ውል የጣና ሞገደኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ ከኢንስትራክተር አብረሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት መንበሩን የተረከቡት ደግአረገ…
ፕሪምየር ሊግ
ወልቂጤ ከተማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
በስድስት ክለቦች መካከል ለሰባት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ ሲደረግ የነበረው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ፍጻሜውን አግኝቷል።…
Continue Reading
ድሬዳዋ ከተማ በስምምነት ከአምበሉ ጋር ተለያቷል
በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው ድሬዳዋ ከተማ ከአምበሉ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ…
ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ከዚህ ቀደም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ተከላካዩ ዳዊት ወርቁ የትውልድ ከተማውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡…
“ግብ ያለማስቆጠራችን አንዱ ደካማ ጎናችን ነው” አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዲ.ሪ ኮንጎ ጋር ያለግብ ስለተጠናቀቀው ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል።…
“ጨዋታውን ኪንሻሳ ላይ እንጨርሰዋለን ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ኪሞቶ ፒፓ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የዲ. ሪፐብሊክ ኮንጎ አሰልጣኝ ኃሳባቸውን አጋርተዋል። ስለውጤቱ… “ውጤቱ በጣም ጥሩ ነው ፤…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ አቻው ያለግብ ተለያይቷል
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የኢትዮጵያ እና የኮንጎ ዲ.ሪፐብሊክ የ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ…
ሲዳማ ቡና አሰልጣኙን በይፋ ሾሟል
ከወራት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ለመሾም ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሲዳማ ቡና ለአሰልጣኙ የሁለት ዓመት ኮንትራት ሲሰጥ…
የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ዛሬ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው ውድድሩ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አምርቷል። ቡል…
ኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በደቡብ ፖሊስ መስራት የቻለው የመስመር ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ራሱን በበርካታ…

