ከሲዳማ ቡና ጋር የሙከራ ጊዜ ያሳለፈው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ አምርቷል። በ2016 የኢትዮጵያ…
ዝውውር
ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…
ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። ለ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን…
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…
አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…
ኢትዮጵያ መድን የውጪ ዜጋ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ መድን ናይጀሪያዊውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በለቀቁባቸው ተጫዋቾች ምትክ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈርም እና የነባሮቹን…

