የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወልቂጤ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወልቂጤ ከተማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የክለቦች ዳሰሳን በተናጠል መዳሰሳችንን ቀጥለን በዚህኛው ፅሁፋችን የመጀመሪያውን ዙር በ19…
አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…
ተስፋዬ በቀለ በመቐለ 70 እንደርታ ልምምድ እየሰራ ይገኛል
ባለፈው ዓመት መጨረሻ ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ተስፋዬ በቀለ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ልምምድ…
ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል
ከሳምንታት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር የተለያየው ቶጓዊው አጥቂ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ጀምሯል። አጥቂው በክረምቱ የዝውውር…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ነቀምቴ ነጥብ ሲጥል መከላከያ፣ ኢኮሥኮ እና ጨንቻ አሸንፈዋል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሁሉም የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂዶ ነቀምቴ ነጥብ ጥሏል። ጋሞ ጨንቻ በአስደናቂ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ መሪነቱን አጠናክሯል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ሲያስመዝግብ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ኮምቦልቻ ነጥብ ሲጥል ዓድዋ፣ ኤሌክትሪክ እና ፌዴራል ፖሊስ አሸንፈዋል
የ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ሶሎዳ ዓድዋ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የውድድር ጊዜ መገባደድ ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ ክለቦችን በተናጥል በመዳሰስ ላይ…
ወልዋሎ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ላለፉት ቀናት ቢጫ ለባሾቹን ለማሰልጠን ከክለቡ የበላይ አካላት ጋር ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደዮርጊስ የወልዋሎ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – መቐለ 70 እንደርታ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ ተሳታፊ ክለቦችን በተናጠል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው ዳሰሳችንም…

