ኤልያስ ማሞ በድሬዳዋ ውሉን አራዘመ

ኤልያስ ማሞ በድሬዳዋ ውሉን አራዘመ

ከቀናት በፊት ኮንትራቱ ተጠናቆ የነበረው ኤልያስ ማሞ ከክለቡ ጋር ያለውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። የአማካይ ሥፍራ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ስሑል ሽረ ተለያይተዋል

ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የመልቀቂያ ደብዳቤ ካስገቡ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

ያለከልካይ በነገሱበት ውድድር ባለፉት ሁለት ዓመታት ከዋንጫ የራቁት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከጨዋታ ጨዋታ አስገራሚ…

የኤልያስ ማሞ ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል

ከብርቱካናማዎቹ ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ቀጣይ ማረፍያ በቀጣይ ቀናት ይታወቃል። ባለፈው ዓመት በዚህ…

ወላይታ ድቻ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

አጥቂው ሳምሶን ቆልቻ እና ተከላካዩ ዐወል አብደላ ከጦና ንቦቹ ጋር ተለያይተዋል፡፡ በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ እና ረዳቶቹ…

ሀዋሳ ከተማ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል

የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከአሰልጣኝነት ሲያነሳ ከ20 ዓመት ቡድኑ አሰልጣኝ ብርሀኑ ወርቁን ጊዜያዊ አሰልጣኝ…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹ ከጉዳት ተመልሰውለታል

ለሁለተኛው ዙር ልምምዱን ዛሬ የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ረመዳን ናስር እና ሳሙኤል ዘሪሁንን ከጉዳት መመለሳቸውን ክለቡ አስታውቋል።…

በትግራይ እግርኳስ ትልቅ ድርሻ ያላቸው የእምነት አባት

ላለፉት ሀያ ዘጠኝ ዓመታት በታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና የሰሩት አቦይ ቀሺ ገብረመስቀል አብርሀ በተለምዶ የእምነት አባቶች በእግርኳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ኢትዮጵያ ቡና

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የክለቦች ዳሰሳችን ቀጣይ የምንመለከተው ክለብ የመጀመሪያውን ዙር በ18 ነጥብ 11ኛ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ፋሲል ከነማ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ባሳለፍነው ሳምንት መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦችን በተናጥል በመዳሰስ ላይ እንገኛለን። በዚህኛው…

Continue Reading