ፕሪምየር ሊግ | ቁጥራዊ መረጃዎች

ፕሪምየር ሊግ | ቁጥራዊ መረጃዎች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የጨዋታ ሳምንታት በተካሄዱት 16 ጨዋታዎች የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ምን ሊሆን ይችላል ?
የሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ እየሆነ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፌዴሬሽኑ ምን አስቧል ? ባሳለፍነው…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀላባ የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የነባሮችን ውልም አድሷል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ…

“በቡድኑ ውስጥ ገብተው የሚበጠብጡ አሉ…” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው
የባህርዳር ከተማው አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የቡድኑ የመስመር አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሳን ሰሞነኛ የውዝግብ ጉዳይን በተመለከተ ለሶከር ኢትዮጵያ…

PL 23/24 | The wave of Tana bounce back in style
Bahir Dar Ketema edge Mechal in the highly anticipated game of match week two while Hawassa…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ
“በግብ ጠባቂያችን መዘናጋት ውጤቱን ልናጣ ችለናል ፣ ይሄ ውጤት አይገባንም ነበር” አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ “እንደዚህ ዓይነት…

ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ሃዋሳ ከተማ በኢዮብ ዓለማየሁ ድንቅ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ሻሸመኔ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 መቻል
“ብንረጋጋ ኖሮ ቢያንስ የተሻለ ውጤት ይዘን እንወጣ ነበር” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “ተጫዋቾቻችን 90ውን ደቂቃ ሙሉ የሚችሉትን…

ሪፖርት | የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በተጠባቂው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በፍሬው ሰለሞን እና ሀብታሙ ታደሰ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። 9 ሰዓት ላይ…