የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ10ኛ ሣምንት ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ10ኛ ሣምንት ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ10ኛ ሣምንት ምርጥ 11

በአሥረኛ ሣምንት ጨዋታዎች ላይ ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-2-2-2 ግብ ጠባቂ ቢኒያም…

Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ ከመሪዎቹ ጋር ያለውን ልዩነት መቀነስ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ ከመሪዎቹ ጋር ያለውን ልዩነት መቀነስ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ 12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባ ጅፋር እና…

ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

የፕሪሚየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል ትናንት የተጠናቀቀውን የጨዋታ ሳምንት ተንተርሶ ቅጣቶችን ሲያስተላልፍ ወልቂጤ ከተማ የሳምንቱ ከፍተኛ የገንዘብ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈት አስተናግዷል

በአሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ማጣርያ የመጀመሪያ…

የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል

የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጀመራል

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው 34ኛ የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ይጀመራል። ከጥር 13 እስከ የካቲት 11 የሚቆየው 34ኛ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ወላይታ ድቻ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ወላይታ ድቻ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ የመጀመሪያ ሽንፈቱን በወላይታ ድቻ  ካስተናገደ በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የድኅረ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል

እጅግ ማራኪ በነበረው የሣምንቱ ምርጥ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዛርያስ አቤል ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 1ለ0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን 1ለ0 ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል

ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ መርሐ ግብር ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል። ኮሎምቢያ…