የሊጉ ውድድር ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል ፤ እኛም ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች…
ዝ ክለቦች
መቻልን ከሚዲያው ጋር የማስተዋወቅ ሥራ ዛሬ ተከናውኗል
የመቻል ስፖርት ክለብ ወቅታዊ ሁኔታ እና የክለቡን ቀጣይ ዕቅድ በተመለከተ በክለቡ የሥራ አመራር ቦርድ መግለጫ ተሰጥቷል።…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ
አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከሀምበርቾ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል። ከሳምንታት በፊት በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና በሀምበርቾ ክለብ…
ሀምበርቾ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሀምበርቾ ሁለት ተከላካዮችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት በሁለተኛው ዙር የዝውውር መስኮት በንቃት የተሳተፈው ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል። በፕሪምየር ሊጉ…
ሻሸመኔ ከተማ ብሩንዲያዊ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ሻሸመኔ ከተማ የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው…
ሪፖርት | አራት ግቦችን እና ሁለት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን ድራማዊው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሁለተኛው አጋማሽ ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በርካታ ክስተቶችን ታጅቦ በሁለት አቻ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ መሪዎቹ ሊጠጉበት የሚችሉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል
አራት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…
መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

