ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ መቻልን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል። አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊሶሽ ከአሸናፊው ስብስባቸው…

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ…

የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ለመመለስ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ

በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ከነበሩት ክለቦች አንዱ የነበረው ስሑል ሽረ በቅርቡ ወደ ልምምድ ይመለሳል። ላለፉት ሦስት ዓመታት…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን

በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ከአንድ ቀን ዕረፍት በኋላ በሚመለሰው ሊጉ ነገ እንደሚደረጉ በሚጠበቁ ሁለት የ17ኛ ሳምንት መርሃግብሮች…

መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን

በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። መቻል ከ አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በጭቃማ ሜዳ የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተደምድሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ለገጣፎ ለገዳዲን…

መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን

በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | በይደር የቆየው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል

ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማ ከሀዋሳ ከተማው የአቻ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የምድብ \’ሀ\’ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ጉዞው ሦስት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል። ከፈረሰ…