ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚቆይ ስምምነት በዛሬው ዕለት…
ዝ ክለቦች
ሀድያ ሆሳዕና የቅሬታ ደብዳቤን አስገብቷል
ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ መድን 1ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለት ጉዳዮችን በመጥቀስ ደረሰብኝ ያለውን በደል ለአወዳዳሪው አካል…
መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…
ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል
በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…
መረጃዎች | 60ኛ የጨዋታ ቀን
የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…
መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በእስካሁን የሊጉ…
ሪፖርት | የየኋላሸት ሰለሞን ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን ባለ ድል አድርጋለች
ከተያዘለት ደቂቃ ዘግይቶ የጀመረው የወልቂጤ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የምሽቱ ጨዋታ በሠራተኞቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። 01፡00…

