እንደ አየር ፀባዩ ሁሉ እጅግ ቀዝቃዛ የነበረው የወላይታ ድቻ እና መከላከያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…
ዝ ክለቦች
ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ27ኛ ሳምንት የነገ ሦስት ጨዋታዎች የተቃኙበት ፅሁፋችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ የዕለቱን መርሐ-ግብሮች የሚያስከፍተው…
Continue Reading
ወልቂጤ ከተማ ቡድን መሪውን አሰናብቷል
ጌታነህ ከበደ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የተነሳው ውዝግብ ቀጥሎ ክለቡ የቡድን መሪው ላይ የስንብት እርምጃ ወስዷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ባህር ዳር ከተማ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ –…
ሪፖርት | ኃይቆቹ የጣና ሞገዶቹን በመርታት ወደ ሦስተኛነት ከፍ ብለዋል
ሀዋሳ ከተማ በኤፍሬም አሻሞ እና ብሩክ በየነ ጎሎች ታግዞ ባህር ዳር ከተማን በመርታት ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ወልቂጤ ከተማ
የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን በመርታት ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ይበልጥ ወደ ዋንጫው…
ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ…
Continue Reading
የሊጉ አክሲዮን ማህበር የጌታነህ ቅጣት የተነሳበትን ውሳኔ እየተለመለከተው ነው
በትናትናው ዕለት የፌዴሬሽኑ ዲሲፒሊን ኮሚቴ የጌታነህ ከበደን ቅጣት የሻረበትን ሁኔታ አስመልክቶ የፕሪምየር ሊጉ አክስዮን ማህበር ምላሽ ሊሰጥ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
ዐፄዎቹ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ በደንብ የተጠጉበትን ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡…

