ሸገር ደርቢን መቼ ለማድረግ ታስበ ?

በሰባተኛ ሳምንት መካሄድ የነበረበት የሸገር ደርቢ በመያዝነው ወር መጨረሻ ለማድረግ መታሰቡን አውቀናል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን

ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

የጣና ሞገዶቹ ተጫዋች ለወራት ከሜዳ ይርቃል

የባህር ዳር ከተማው የመስመር አጥቂ ባጋጠመው የACL ጉዳት ለወራቶች ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል። ባህር ዳር ከተማዎች ከ…

ፈረሰኞቹ ተጫዋቻቸው ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ባሳለፍነው ሳምንት ባደረጉት ጨዋታ የዲሲፒሊን ጥሰት ፈፅሟል ባሉት ተጫዋች ላይ የቅጣት ውሳኔ ጥለውበታል። በስድስተኛ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ሲዳማ ቡናን 2-0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነቱ ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ንግድ ባንኮች ባሲሩ ኦማር እና ሲሞን ፒተር ባስቆጠሯቸው ግቦች ሻሸመኔ ከተማን 2-1 ረተዋል።…

መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን

የሰባተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሻሸመኔ ከተማ በውድድር ዓመቱ ሽንፈት ያላስተናገደ…

ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን

ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…

ሸገር ደርቢ ተራዝሟል

በነገው ዕለት እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው ጨዋታ እንደማይከናወን ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች…