ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና ሐብታሙ ታደሰን ዛሬ ማስፈረም ችሏል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሐብታሙ ከቡሌ ሆራ ወልቂጤን ከተቀላቀለ…

መከላከያ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ

ጦሮቹ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ተቃርቦ የነበረው ተስፈኛ ተጫዋችን በመጨረሻው ሰዓት የግላቸው አድርገዋል። እስካሁን ድረስ የሁለት አዲስ…

ባህር ዳር ከተማዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል

የጣና ሞገዶቹ ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ ሲገኙ በዛሬው ዕለትም አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…

ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ሁለት ተጫዋቾችን ቀደም ብሎ ወደ ክለቡ የቀላቀለው ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂው ተክለማርያም ሻንቆን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።…

መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈረመ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ምንተስኖት አሎን ከባህር ዳር ከተማ ያስፈረሙት መከላከያዎች አሁንም ባለፈው ዓመት ከጣና ሞገዶች ጥሩ…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፊታቸውን ወደ ደቡብ አሜሪካ አዙረዋል

ሙሉ ለሙሉ ወደ ውጭ አሰልጣኞች ቅጥር ፊታቸውን ያዞሩት ፈረሰኞቹ ይበልጥ ወደ ደቡብ አሜሪካ ትኩረታቸውን ማድረጋቸው ታውቋል…

የአሰልጣኞች አስትያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ካኖ ስፖርት አካዳሚ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ጋር 1-1 አቻ ተለያይቶ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጭ ሆኗል

የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚን በመልስ ጨዋታ የገጠሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አቻ በመለያየታቸው በድምር ውጤት ከውድድሩ…

ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ሦስተኛ ፈራሚው አድርጓል

በተከታታይ ቀናት አንድ አንድ ተጨዋች እያስፈረሙ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ሳሙኤል…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ካኖ ስፖርት አካዳሚ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2011 FT’ መቐለ 70 እ. 1-1 ካኖ ስፖርት አ. ድምር ውጤት፡ 2-3…

Continue Reading