የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናት ዕረፍት በኃላ በ23ኛ ሳምንት ውድድር የሀዋሳ ከተማ ቆይታውን ጅማሮ የሚያበስሩትን ሁለት መርሐግብሮች…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’| ይርጋጨፌ ቡና አሸንፏል
የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 23ኛ ሳምንት ዛሬ በተረገ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ሲያደርግ ከዚህ በፊት…
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላለፈ
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ በተከታታይ አሸናፊነት ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አዲስ ከተማ ተከታታይ አራተኛ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ቤንች ማጂ ቡና የዕለቱ ባለድል ሆኗል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ በምድብ “ሀ” ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው ወልዲያ ከሞጆ ከተማ ያለ ግብ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ…
“ሁለተኛ ቡድን በማስገባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ” ጌቱ ባፋ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበል
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ ተከትሎ ከክለቡ አምበል እና ተከላካይ ጌቱ ባፋ ጋር አጠር ያለ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ወደ ፍጻሜው ለማለፍ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ለ’ | አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” 22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች አርባምንጭ እና ቢሾፍቱ ድል አስመዝግበዋል። በቀዳሚው…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ | ነቀምቴ ከተማ የዕለቱ ብቸኛ ባለ ድል ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት በሁለተኛው ቀን መርሐግብሮች ዛሬ ቀጥሎ ነቀምቴ ከተማ ሲያሸንፍ ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

