ቡናማዎቹ ብርቱናማዎቹን 1-0 ከረቱበት ጨዋታ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርተዋል። አሰልጣኝ አስራት አባተ –…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በጫላ ተሺታ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። የቀድሞውን የድሬዳዋ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ደሴ ከተማ ወጣቱን አሰልጣኝ ወደ ኃላፊነት አምጥቷል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የተጠናቀቀውን…
መረጃዎች | 5ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ሊጉ ነገ በሁለተኛ ሳምንት…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አያገኙም
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምረው የሚቀጥሉ…
የከፍተኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን እና የዝውውር ጊዜ ተራዝሟል
የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመንን በተመለከተ በተደረገ ምክክር የጊዜ ለውጥ ተደርጓል። በከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ተከታትለው ያጠናቀቁትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በአምስት ግቦች ፌሽታ ታጅቦ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
የዓምና ሻምፒዮኖቹ ጊዮርጊሶች ወልቂጤ ላይ አራት ግቦች በማስቆጠር ድል ተጎናፅፈዋል። ተመጣጣኝ ፉክክር በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ የሁለቱም…
ወልቂጤ ከተማ የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል
ሠራተኞቹ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት እየተመሩ በይበልጥ አዳዲስ እና እንዲሁም ነባር…
የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ተዳሰዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ነገ ይከናወናሉ። እኛም አራቱን ክለቦች የተመለከቱ የቅድመ ውድድር…

