የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን የውድድሩ የበላይ አካል ለክለቦች…

ቻን | አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ምን አሉ?

👉 \”በጨዋታው ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል ፤ ማሸነፍም ይገባቸዋል\” 👉 \”በመጀመሪያው ጨዋታ እና በሁለተኛው ጨዋታ የሰራናቸው ነገሮች ብዙ…

ከፍተኛ ሊግ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሦስቱ አስታናጋጅ ከተሞች 11 ጨዋታዎች ተደርገውበታል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ እና ተመስገን…

Continue Reading

ቻን | ዋልያዎቹ በአልጄሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል

የአይመን ማይሆስ ብቸኛ ግብ አልጄሪያ ኢትዮጵያን 1-0 በመርታት ወደ ተከታዩ ዙር ማለፏን እንድታረጋግጥ አድርጋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…

ቻን | \”የአልጄሪያውን ጨዋታ እንደ ፍፃሜ ፍልሚያ እንቀርባለን\” ጋቶች ፓኖም

በትናንቱ የኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ጋቶች ፓኖም ምን አለ? ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ያደረጉት…

ቻን | \”ሞዛምቢክን ማሸነፍ ይገባን ነበር\” መስዑድ መሐመድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያለግብ ከተለያየ በኋላ የቡድኑ አምበል መስዑድ መሐመድ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥቷል።…

ከፍተኛ ሊግ | የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎችን አስተናግዶ ዘጠነኛው ሳምንት ተጠናቋል። በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ የ04፡00…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ድል ሲቀናው ልደታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ያሳካበት እንዲሁም ልደታ…

ከፍተኛ ሊግ | የ9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ 12 ጨዋታዎች ሲስተናገዱበት የምድብ ሀ እና የምድብ ለ መሪዎች ነጥብ ሲጥሉ የምድብ…