“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)
“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)
የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች…
ራሱን አግልሎ የነበረው የፋሲል ከነማ ቡድን መሪ ወደ ክለቡ ተመልሷል
የጎንደር ከተማ የበላይ አመራሮች፣ ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የልብ ደጋፊዎች በትናንትናው ዕለት ራሱን ካገለለው ሀብታሙ ዘዋለ ጋር…
ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አገደ
በፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቹን ከኃላፊነት አግዷል። ባለፈው ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ እና አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ ተለያዩ
ድሬዳዋ ከተማን ከረዳት አሰልጣኝነት ጀምሮ ዘንድሮ ደግሞ በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ ኃላፊነት ተሰቷቸው የነበሩ አሰልጣኝ ስምኦን ዓባይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልዋሎን 1-0 በሆነ ውጤት ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሰበታ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ውበቱ አባተ…
ሪፖርት | የሙጅብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ፋሲልን ባለድል አድርጓል
በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ በሜዳው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን አስተናግዶ 1-0 በሆነ…
የፋሲል ከነማ የቡድን መሪ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ
ለበርካታ ዓመታት ፋሲል ከነማን ያገለገለው ሀብታሙ ዘዋለ ራሳቸውን ከፋሲል ከነማ ቡድን መሪነት አንስተዋል። በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ፍፁም ገብረማርያም ለሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው…
ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ጥር 25 ቀን 2012 FT’ ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ 24′ ሙጂብ ቃሲም (ፍ) – ቅያሪዎች…
Continue Reading
