ሪፖርት | ሀዋሳ ከ 10 ግንኙነቶች በኋላ ጊዮርጊስን አሸንፏል

ሪፖርት | ሀዋሳ ከ 10 ግንኙነቶች በኋላ ጊዮርጊስን አሸንፏል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኃይቆቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፈረሰኞቹን 2ለ1 ረተዋል። በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ…

ሪፖርት | መቻል በምንይሉ ሦስታ ሦስት ነጥብ አግኝቷል
መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሦስት ግቦች ጣፍጭ ሦስት ነጥብ በማግኘት ከሊጉ መሪ ንግድ ባንክ ያለውን ልዩነት ወደ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ካፋ ቡና መውረዱ ሲረጋገጥ የካ እና ኦሜድላ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው የካ እና…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | በመጨረሻ ደቂቃ የተቆጠረች አከራካሪ ጎል ቡናማዎቹን ከንግድ ባንክ ነጥብ አጋርታለች
ኢትዮጵያ የሚለውን የሀገራችን ስም ያስቀደሙ ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ፍልሚያ አራት ጎሎች ተቆጥረውበት አቻ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | መድን ከወራጅ ቀጠናው ማምለጥ ተያይዞታል
የአቡበከር ሳኒ ሁለት የግንባር ግቦች ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን እንዲያሳካ ረድተዋል። መድኖች ከባለፈው ሳምንት…