አንድ ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጭ ሆኗል
አንድ ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጭ ሆኗል
ከማላዊ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ከሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች ከስብስቡ ውጪ መሆኑን አውቀናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ሲቀዳጅ መቐለ እና ባህር ዳር አቻ ተለያይተዋል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 1ለዐ በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ 70 እንደርታ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ኢትዮጵያ መድን ያገናኘው ጨዋታ በራስ ላይ በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ በሆነ አቻ ውጤት…
የቅድመ ጨዋታ መረጃ | የ34ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ሲያገኝ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው…
ሪፖርት | ሸገሮች ወደ ድል ሲመለሱ ሀዲያ ሆሳዕና እና ምድረገነት ሽረ አቻ ተለያይተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና እና ምድረገነት ሽረ 1ለ1 ሲለያዩ ሸገሮች ፋሲል ከነማን ባለቀ ደቂቃ በተቆጠረች ብቸኛ ግብ በማሸነፍ…
የፈረሰኞቹ መታገድ ቀጥሏል
የቅዱስ ጊዮርጊስ የዝውውር እገዳ ሳይነሳ ሲቀር ክለቡ በቀጣዩ የዝውውር መስኮትም የውጪ ተጫዋች ማስፈረም እንደማይችል ታውቋል። አንጋፋው…
መረጃዎች | የ34ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ34ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሁለተኛ ቀን ዛሬ ቀጥሎ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፉ መቻሎች በበኩላቸው የዋንጫ ጉዟቸውን አጣብቂኝ ውስጥ የከተተ ሽንፈት በአርባምንጭ…
ረፖርቱ | ሐይቆቹ ከረጅም ሳምንታት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ከሰማንያ ደቂቃ በላይ በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት ሐይቆቹ ኢትዮጵያ ቡናን በበረከት ሳሙኤል ብቸኛ ፍፁም ቅጣት ምት…
ነበልባሎቹ ስብስባቸውን አሳውቀዋል
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚጠብቃት ማላዊ የ23 ተጫዋቾች ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። ግንቦት 29 እና…

