የቀድሞ የዋልያዎቹ አለቃ ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ሊያቀኑ ነው
የቀድሞ የዋልያዎቹ አለቃ ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ሊያቀኑ ነው
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የምዕራብ አፍሪካ ሀገር ክለብ ለማሰልጠን በቀጣይ ሳምንት እንደሚያቀኑ አውቀናል። የቀድሞ የዋልያዎቹ አለቃ እና…
ሪፖርት| ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የምድብ አንድ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማዎች በብሩክ ታደለ ብቸኛ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ…
ነገሌ አርሲዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
በመጨረሻዎቹ አስር ደቂቃዎች ድራማን ባስመለከተን ጨዋታ ነገሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በኢትዮጵያ…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡናና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል
ሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ያደረጉት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ተቋርጦ የነበረው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ጨዋታዎቹን የተመለከቱ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሊጉ መሪ በነጥብ ለመስተካከል የዛሬው ጨምሮ ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች ያሉት ኢትዮጵያ መድን ደግሞ ወደ…
ሦስት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች በሀገራችን በሚዘጋጀው ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ተመርጠዋል
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድር ላይ ሦስት ኢትዮጵያውያን ዳኞች…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች የማጣሪያ ውድድሩን አስመልክተው ያነሷቸውን ነጥቦች
“ሀገሪቱ ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው እግርኳስ ይገባታል።” አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር “ለእያንዳንዱ ‘ታለንት’ የመጫወት ዕድል መስጠት አለብን…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድር አስመልክቶ ያነሷቸውን ነጥቦች
👉 “እነዚን ልጆች ላይ ‘Invest’ አድርገን በተዘጋጀነው ልክ ዋናው ብሔራዊ ቡድን ላይ ‘Invest’ አድርገን አናውቅም” 👉…

