“ቀጣይም የምናስተናግዳቸው ውድድሮች ይኖራሉ”
“ቀጣይም የምናስተናግዳቸው ውድድሮች ይኖራሉ”
👉 “የተሻለ ውጤት ከመጣም በመንግስት ደረጃ የተሻለ ድጋፍ የሚጠብቃቸው …..” 👉 “ሀገራችን ለአራተኛ ጊዜ ከ17 ዓመት…
በድሬዳዋ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየሞች የሚካሄደው የሴካፋ ውድድር ላይ ለውጥ ተደርጓል
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድር ላይ የውድድር ስፍራ ለውጥ…
ጊዜያዊው አሰልጣኙ ከቡድኑ ጋር አይገኙም
በቅርቡ ወላይታ ድቻን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የተረከቡት ምክትል አሰልጣኙ ከቡድኑ ጋር እንደማይገኙ ታውቋል። በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው…
አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ቅጣት ተጣለባቸው
የውድድር እና ስነስርዓት ኮሚቴ በሽረ ምድረገነት ዋና አሰልጣኝ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል። በሁለተኛው ሳምንት ከኢትዮጵያ ንግድ…
ቡርኪናቤው ምዓም አናብስትን ለመቀላቀል ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታዎች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ካከናወኗቸው አምስት ጨዋታዎች ሁለት የአቻ ውጤቶች እና ሦስት…
ሪፖርት | የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ…
መረቡን ያላስደፈረው ብቸኛ ክለብ አዳማ ድል ሲያስመዘግብ ሸገር ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ላይ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ5ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉ አራት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! አዳማ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ላይ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ድል ሲቀናቸው ኢትዮጵያ መድን እና አርባ ምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ከዕረፍት በፊት አራት ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ጣፋጭ ድል ሲቀዳጁ ኢትዮጵያ መድን እና አዞዎቹ ያለ ግብ…

