ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ባህር ዳር…
ሪፖርት | አራት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ የጦና ንቦቹ እና ምዓም አናብስት ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ጨዋታ ላይ ወላይታ ድቻ እና መቐለ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ያገናኘው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጀመርያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ ከ…
ትኩረት | “ወጣታማዎቹ” ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ
እጅግ ከፍ ያለ ተጠባቂነት እና በወጣት የተገነቡ ስብስቦችን ማስታረቅ ከበድ ያለ ፈተና ይመስላል ፤ ሁለቱ የመዲናይቱ…
ሁለቱ የሀገራችን የተጫዋቾች ማኅበር ፕሬዚዳንቶች ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ
የፊፋ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማኅበር የምክክር መድረክ ላይ እንዲገኙ ለሁለቱ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ…
ካፍ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ዙርያ አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ
ካፍ በቶታል ኢነርጂስ ካፍ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የሚሳተፉ ሀገራት ቁጥር እንዲጨር ውሳኔ አስተላልፏል። የአፍሪካ እግር ኳስ…
ጦና ንቦቹ ዋና አሰልጣኛቸውን እና የክለቡ ሥራ አስኪያጅን ማሰናበታቸው ተሰምቷል
የወላይታ ድቻ የቦርድ አመራሮች የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸውን የወላይታ ዞን መገናኛ ብዙሀኖች እየዘገቡ ይገኛሉ።። ወላይታ ድቻዎች የ2018…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን ሲያገኙ መቻሎች የሊጉ መሪ መሆን የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
አዳማ ከተማዎች ከ293 ደቂቃዎች በኋላ ባስቆጠሩት ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፈዋል። በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…

