በሉሲዎቹ አሠልጣኝ እና በጋዜጠኞች መካከል ምንድን ነው የተፈጠረው?

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ቡድናቸው በሞሮኮ አቻቸው በድምር ውጤት ከተሸነፈ…

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል

ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ መርሐ ግብር ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል። ኮሎምቢያ…

የተቋረጠው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

5ኛ ሣምንቱ ላይ ደርሶ ለሴቶች  ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | መሪው ቦሌ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን አራት ጨዋታዎች ተደርገው ሶስቱ ጨዋታዎች በአቻ ሲጠናቀቁ ሲዳማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል እና ንግድ ባንክ ድል አስመዝግበዋል

ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሣምንት ንግድ ባንክ እና መቻል ሲያሸንፉ ይርጋጨፌ እና ልደታ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ይቋረጣል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ እንደሚቋረጥ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተሳታፊ ክለቦች…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ልደታ ክ/ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ቦሌ ክ/ከተማ ብቸኛው የዕለቱ ባለድል…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች አስተናግዶ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዕለቱን ሰፊ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች ሲካሄዱ ሀምበሪቾ ፣ ቦሌ ክ/ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ…