የአስራ አንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ፤ የሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል…
ኢትዮጵያ ቡና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
“ከመጥፎ ቀኖች እንደ አንዱ አድርጌ ነው ዛሬን የምቆጥረው” አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ “ከዋና ዳኞች በላይ ጨዋታውን እየረበሹ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከሻሸመኔ ነጥብ ተጋርቷል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። በሣምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና እና…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
10ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የሊጉ መርሃግብር የመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በዚህ መልኩ ቀርበዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
“ተጫዋቾቻችን ትዕግስተኛ ነበሩ እና እስከ መጨረሻው ጠብቀን ውጤት አግኝተናል” አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ “ሦስቱን ጨዋታ መሸነፋችን ለዛሬው…
ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ለተመልካች ማራኪ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ቡናማዎቹ መስፍን ታፈሰ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠራቸው ግቦች ኃይቆቹን 2ለ1…
መረጃዎች| 36ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከ36 ወራት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካዩ የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሊጉ ከመቋረጡ በፊት ኢትዮጵያ ቡና…
የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ ኤርሚያስ ሹምበዛ ከነገው ጨዋታን በተገናኘ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል
👉 “ደርቢ ለደጋፊ ምን ማለት እንደሆነ አውቀዋለሁ።” 👉 “እንደየትኛውም ጨዋታ እኩል አድርጌ ነው የማስበው።” 👉 “ከአሁን…

