ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታዎች መካከል ጠንካራ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚጠበቀው የአዳማ ከተማ እና…
Continue Readingኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ተጀመረ
በአምስት ቡድኖች መካከል በቢሾፍቱ ከተማ የሚካሄደው የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ቡድኖች የሚካፈሉበት ውድደር ዛሬ…
የ2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ዕጣ ወጥቷል
የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዓመታዊ ስብሰባና የ2012 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ረፋድ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
በመክፈቻው ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተቀራራቢ የሆነ…
Continue Readingሀዲያ ሆሳዕና የስታዲየም ማሻሻያ ግንባታውን አጠናቋል
ሀዲያ ሆሳዕና በዘንድሮ ውድድር ዓመት ለሚወዳደርበት ፕሪምየር ሊግ የሚጫወትበትን ሜዳ የማሻሻል ሥራ ማጠናቀቅ ችሏል። በ1976 አገልግሎት…
ሲዳማ ቡና ለቡድኑ አባላት ሽልማት አበረከተ
በ2011ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው እና ዘንድሮ ደግሞ በትግራይ ዋንጫ ሻምፒዮን ለሆነው ሲዳማ ቡና ከሁለት ሚሊዮን…
የአአ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
የ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን…
ፈቱዲን ጀማል በኢትዮጵያ ቡና ስላለው ወቅታዊ አቋም ይናገራል
ኢትዮጵያ ቡናን በተቀላቀለበት ዓመት ከቡድኑ ጋር ተዋህዶ በአምበልነት ጭምር ጥሩ ብቃቱን በማሳየት በደጋፊው ልብ ውስጥ በአጭር…
የአንደኛ ሊግ የ2012 ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተካሄደ
በዛሬው ዕለት በራስ ሆቴል በተካሄደው መርሃግብር የ2011 የውድድር ዘመን ግምገማና በመጪው ታህሳስ 5 የሚጀምረው የአዲሱ የውድድር…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ ነባር እና አዳዲሶቹ ተጫዋቾችን በመያዝ ለወራት ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየው ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ…

