ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና ድል አደረጉ
ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና ድል አደረጉ
የሁለተኛ ቀን የ24ኛ ሳምንት የሀዋሳ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚያቸውን አሸንፈዋል አርባምንጭ ከተማ ከ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
24ኛ ሳምንት ዛሬም በ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና መቻል ነጥብ ሲጋሩ ሲዳማ ቡናዎች መሪነታቸውን አጠናክረዋል
የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ ፋሲል ከነማ ከ ከመቻል ያለ ግብ ሲለያዩ ሲዳማ ቡና መሪነቱን…
ሪፖርት| ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ድል አደረጉ
ሸገር ከተማ ተቀይረው የገቡ ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ በአንተነህ…
“ውሳኔው በእግርኳስ ሕይወቴ በጣም መጥፎ ስለሆነ…” የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል
ቅጣት የተጣለበት የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል በጉዳዩ ዙሪያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
24ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ዕግድ ተላልፎበታል
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ የእግድ ውሳኔ ወቶበታል። በዘንድሮ የውድድር…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ – ተከታይ ክፍል
“የእኛ ክለብ በጀት አይደለም ያለው፣ ድጎማ ነው። እኛ እቅድ አውጥተን ሰለሰጠን አይደልም ገንዘብ የሚመደብለን። እንደራሴዎቹ በሰብጀክቲቭ…
ምዓም አናብስት አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ
መቐለ 70 እንደርታዎች ናይጄርያዊውን ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል በሀያ ሁለት ነጥቦች 18ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት እና…

