ለገጣፎ ለገዳዲ በለቀቁበት ተጫዋቾች ምትክ በማስፈረም ላይ ይገኛል
ለገጣፎ ለገዳዲ በለቀቁበት ተጫዋቾች ምትክ በማስፈረም ላይ ይገኛል
ባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያደገውና ለብዙዎች ፈታኝ ቡድን ሆኖ በመቅረብ በምድብ ሀ 4ኛ ደረጃን…
የኬንያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል
ለአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለመሳተፍ ሀገራት የአንደኛ ዙር ጨዋታቸውን በዚህ ሳምንት ያደርጋሉ፡፡ በቅድመ ማጣርያው…
ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በ2018 ፈረንሳይ ለምታስተናግደው ከ20 አመት በታች የአለም ዋንጫ የመጀመርያ የደርሶ መልስ ማጣሪያ ጨዋታውን ከኬንያ ጋር የሚያደርገው…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ኢትዮዽያ ቡና
ኢትዮዽያ ቡና በድጋሚ ወደ ክለቡ በተመለሱት አሰልጣኝ ፖፓዲች እየተመራ በሀዋሳ ከተማ ሴንትራል ሆቴል ማረፊያውን በማድረግ ዝግጅቱን…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አሃሊ ከኤስፔራንስ ትኩረትን ስቧል
በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምሩ በሰሜን አፍሪካ ደርቢ አል…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ሱፐርስፖርት በሜዳው ከዜስኮ ጋር አቻ ተለያይቶ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ከሱፐርስፖርት ዩናይትድ ጋር ካለግብ…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በዛው በሀዋሳ ክለቡ ለራሱ ባስገነባው ሰው ሰራሽ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።…
የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ
የ2017 ቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ዛሬ ምሽት ፕሪቶሪያ ላይ ሱፐርስፖርት…
ለፋሲል ከተማ የፈረሙት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች…
ፋሲል ከተማ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚፈቅደውን የውጭ ተጫዋቾች የቁጥር ገደብ በመጠቀም 5 የናይጄርያ ፣ ማሊ እና…
ሙሉአለም ረጋሳ በቅርቡ ለሀዋሳ ከተማ እንደሚፈርም ይጠበቃል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብሔራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሙሉአለም ረጋሳ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈበት በሚገኘው ሀዋሳ ከተማ…

