“ብዙ ሰዎች ከመጣንበት ዞን አኳያ አይተውን ዝቅተኛ ግምት ሰጥተውን ነበር” ባሪ ለዱም

“ብዙ ሰዎች ከመጣንበት ዞን አኳያ አይተውን ዝቅተኛ ግምት ሰጥተውን ነበር” ባሪ ለዱም

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ለወልቂጤ ከነማ ተጫውቷል ናይጄሪዊው የፊት መስመር ተሰላፊ አሁን ለጅማ አባ ቡና እየተጫወተ ይገኛል…

የክልል ክለቦች ቻምፒዮንሺፕ ትላንት ተጀምሯል

በ2008 ውድድር ዘመን ወደሚደረገው ብሄራዊ ሊግ ለመግባት የሚደረገው ውድድር ትላንት በይፋ ተከፍቷል፡፡ 35 ክለቦችን በ6 ምድቦች…

Continue Reading

ወደ ብሄራዊ ሊጉ ለመግባት የሚደረገው ውድድር በጅግጅጋ ይካሄዳል

  በ2008 የውድድር ዘመን በብሄራዊ ሊግ (ከፕሪሚየር ሊግ እና ሱፐር ሊግ ቀጥሎ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ6 ተጫዋቾቹን ኮንትራት አራዝሟል

የፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ6 ተጫዋቾቹን ኮንትራት ለተጨማሪ 2 አመታት ማራዘሙን ከክለቡ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

‹‹ በህክምና ስህተት ተጫዋቾች ለከፋ ጉዳት እንዳይጋለጡ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል ››

  (ዜናው ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተላከ ነው) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነትና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በመካሄድ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ በአዲስ የለውጥ ጎዳና

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከምስረታው 1943 ጀምሮ ሞክሮት የማያውቀውንና የኢትዮጵያን እግርኳስ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ የሚያደርገውን የፊርማ…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና ከቶጎ እና ቤኒን ተጫዋቾች ሊያስመጣ ነው

አትዮጵያ ቡና ከምዕራብ አፍሪካ ግብ ጠባቂ፣ አማካይ እና አጥቂ ሊያስመጣ ነው፡፡ ተጫዋቾቹ ከቶጎ እና ቤኒን እንደሆኑ…

ደደቢት የጋብሬኤል “ሻይቡ” አህመድ ምትክን እየፈለገ ነው

ከሳምንት በፊት በደደቢት የነበረው ውል ከተጠናቀቀ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልተገለፀ ዋጋ የተዛወረውን ጋናዊን የአማካይ…

ኢትዮጵያ ቡና ከታደለ መንገሻ ጋር እየተደራደረ ይገኛል

ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አማካይ ተጫዋች ከሆነው ታደለ መንገሻ ጋር ድርድር እያደረገ መሆኑን ከክለቡ ማወቅ ችለናል፡፡ ከደደቢት…

200 ዕድለኛ የዋልያዎቹ ደጋፊዎች ወደ ሲሸልስ ይጓዛሉ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ዋንኛ ስፓንሰር የሆነው ሄኒከን በዋሊያ ቢራ ምርቱ 200 ዕድለኛ ደጋፊዎችን ወደ ሲሸልስ…