ወላይታ ድቻ ወሳኝ ተጫዋቾቹን እያጣ ነው

ወላይታ ድቻ ወሳኝ ተጫዋቾቹን እያጣ ነው

ወላይታ ድቻ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ያደረጉት ተጫዋቾቹን ማጣቱን ቀጥሏል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ ባዬ ገዛኸኝ ወደ መከላከያ…

አርባምንጭ ከነማ ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል

  አርባምንጭ ከነማን ለረጅም ጊዜ ያሰለጠኑት አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ክለቡን ለቀው ወደ ሲዳማ ቡና ሊያመሩ መሆኑን…

ፓሽን ስፖርት አካዳሚ የሚሳተፍበት አለም አቀፍ ውድድር ነገ ይጀመራል

  በቀድሞ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የተቋቋመውና በራሊ ፉትቦል ዴቨሎፕመንት ስር የሚገኘው ፓሽን ስፖርት አካዳሚ ከ10 አመት…

በመጨረሻም ታረቀኝ እና ዳሽን ተገናኝተዋል

ዳሽን ቢራ አሰልጣኝ ታረቀኝ አሰፋ ‹‹ ዳኜ ››ን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩ ታውቋል፡፡ በአምናው የዝውውር…

የውጪ ተጫዋቾች ቁጥር ገደብ ውዝግብ እና የመፍትሄ አማራጮች

– አስተያየት በሳሙኤል የሺዋስ – በቅርቡ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፀደቀው የሆነው በአንድ ክለብ ሊኖር የሚገባው የውጭ…

የሰኔ 3 ማለዳ ዜናዎች

  ብሄራዊ ሊግ የብሄራዊ ሊግ የምድብ ድልድል ከ20 ቀናት በኋላ እንደሚወጣ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊግ…

Continue Reading

የዛሬው የቡና ጋዜጣዊ መግለጫ…

ኢትዮጵያ ቡና ሰርቢያዊው ድራጋን ፖፓዲችን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን ተከትሎ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ይፋዊ ጋዜጣዊ…

የሴቶች እና ከ17 አመት በታች የጥሎ ማለፍ ውድድሮች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል

  ደደቢት – የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ደደቢት…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ግብፅ ሊያመራ ይችላል

ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በ22 ግቦች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮኮብ ግብ አግቢ የነበረው ናይጄሪዊው ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ…

ጌታነህ ከበደ ወደ ብሎሞፎንቴን ሴልቲክ?

ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ቤድቬስት ዊትስ ከተለያየ ሳምንታትን ያስቆጠረው ኢትዮጵዊው አጥቂ ጌታነህ ከበደ ስሙ ከሌላው የደቡብ አፍሪካ…