ኢትዮጵያ በበርካታ ደጋፊ ታጅባ ወደ ተከታዩ የማጣርያ ዙር አለፈች (የጨዋታ ሪፖርት)
ኢትዮጵያ በበርካታ ደጋፊ ታጅባ ወደ ተከታዩ የማጣርያ ዙር አለፈች (የጨዋታ ሪፖርት)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች በሚዋቀረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ 180 ደቂቃ ብቻ…
ኢትዮጵያ ቡና ሰርቢያዊው ድራጎን ፖፓዲችን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል
ኢትዮጵያ ቡና ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ድራጎን ፖፓዲችን አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩ ታውቋል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በ2 አሰልጣኞች ያገባደደው…
የሰኔ 26 አጫጭር ዜናዎች
-የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ ጨዋታዎች ወደ ቀጣዩ አመት ተዘዋውረዋል፡፡ ፌዴሬሽኑ የክለቦች የበጀት…
ኬንያዎች ውጤቱን መቀልበስ እንደሚችሉ እየተናገሩ ነው
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኬንያ አቻውን 2-0 አሸንፎ ወደ ተከታዩ የማጣርያ ዙር ለማለፍ…
‹‹ በናይሮቢ አጥቅተን እንጫወታለን ›› ዮሃንስ ሳህሌ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ዛሬ በኢንተር ኮንትኔንታል አዲስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ…
ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል
በመጪው እሁድ ከኬንያ አቻው ጋር ለቻን ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በናይሮቢ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሀዋሳ…
ኢትዮጵያ ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን ታዘጋጃለች
ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን በህዳር ወር እኝደምታዘጋጅ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት ጁነዲ ባሻ በግል የትዊተር…
ፍቅሩ ተፈራ ለቺኔይን ፈረመ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ለህንዱ ሂሮ ሱፐር ሊግ ለሚወዳደረው ቺኔይን ፈርሟል፡፡ ያለፉትን 4 ወራት በዊትስ ቆይታ…
ጌታነህ ከበደ ከዊትስ ጋር ተለያየ
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ጌታነህ ከበደ ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ቤድቬስት ዊትስ ጋር መለያየቱ ታውቋል፡፡ ያላፈውን የውድድር ዘመን በተቀማጭ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ፡ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከነማ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ
የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ሀዋሳ ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ…