መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
17ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ከተፎካካሪዎቹ ቀድሞ የተጫወተው ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን ተረክቧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር አስረኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ በግብ ተንበሽብሾ በማሸነፍ ከቀሪዎቹ…

ከፍተኛ ሊግ | አስራት አባተ ቢሾፍቱ ከተማን ሲረከብ ቡድኑም ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር የሚገኘው ቢሾፍቱ ከተማ አሰልጣኝ አስራት አባተን በኃላፊነት ሲሾም አምስት አዳዲስ…

ዐፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ የማጥቃት እና የመከላከል ባህሪ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ አቤል…
Continue Reading
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት አሜ መሐመድን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከ16…

ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ተከላካዩን በውሰት ሰጥቷል
ገዛኸኝ ደሳለኝ በውሰት ወደ ሻሸመኔ ሲያመራ አማካዩም በስምምነት ከክለቡ ተለያይቷል። ባሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…