ዐፄዎቹ ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ዐፄዎቹ ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ዐፄዎቹ ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

የመሀል ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል የዋና አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ውል…

የፍራኦል መንግስቱ ማረፊያ ክለብ ታውቋል

የፍራኦል መንግስቱ ማረፊያ ክለብ ታውቋል

ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያሳካው ተከላካዩ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።…

ግብ ጠባቂው ኢድሪሱ አብዱላሂ ከሰጎኖቹ ጋር ይቆያል

ግብ ጠባቂው ኢድሪሱ አብዱላሂ ከሰጎኖቹ ጋር ይቆያል

ባለፉት ሁለት ዓመታት ድንቅ ብቃት ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ጋናዊ ከነጌሌ አርሲዎች ጋር ይቀጥላል በታንዛንያው…

ፍፁም አለሙ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

ፍፁም አለሙ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

በመቐለ 70 አንደርታ ድንቅ ዓመት ያሳለፈው ፍፁም ዓለሙ ወደ አዳማ ከተማ አቀና በደሴ ከተማ እግርኳስን የጀመረው…

ደጉ ደበበ እና ፋሲል ተካልኝ ዳግም ተጣመሩ

ደጉ ደበበ እና ፋሲል ተካልኝ ዳግም ተጣመሩ

ያለፈው አንድ ዓመት በሀድያ ሆሳዕና በምክትል አሰልጣኝነት ጋር የሰራው ደጉ ደበበ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል በኢትዮጵያ…

ብሩክ ሙሉጌታ የጣና ሞገዶችንን ተቀላቀለ

ብሩክ ሙሉጌታ የጣና ሞገዶችንን ተቀላቀለ

ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ብሩክ ሙልጌታ ወደ ባህር ዳር አምርቷል በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት…

ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ቢጫዎቹ አማካዩን ለማስፈረም ተስማሙ የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እንዲሁም የነፃነት ገብረመድህን ፣ ሰመረ…

ዮጋንዳዊው አጥቂ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

ዮጋንዳዊው አጥቂ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

ያለፉትን አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቆይታ የነበረው ቻርልስ ሙሴጌ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ በተስተናገደው…

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁበት ቀን ይፋ ሆነ

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ተጋጣሚያቸውን የሚያውቁበት ቀን ይፋ ሆነ

የካፍ ክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር ተጋጣሚያቸውን የሚለዩበት ቀን…

ከሲምባ ኩዊንሷ አጥቂ ሴናፍ ዋቁማ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከሲምባ ኩዊንሷ አጥቂ ሴናፍ ዋቁማ ጋር የተደረገ ቆይታ

👉”ደጋፊዎቹ እኔን ለማየት ወደ ስታዲየም ከመጡ፣ እኔ ደግሞ…” 👉”ፋይናንስ ለአንድ ፕሮፌሽናል ተጫዋች የራሱ ቦታ አለው። ዋናው…