ከተያዘለት ደቂቃ ዘግይቶ የጀመረው የወልቂጤ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የምሽቱ ጨዋታ በሠራተኞቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። 01፡00…
ዳንኤል መስፍን

ሪፖርት | መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በብርቱ ፉክክር ታጅቦ ለተመልካች አዝናኝ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቻል ጨዋታ 3-3 ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በመረጡት…

ሊጉ አዲስ የዳኞች ምደባ አካሄድ ሊከተል ነው
ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዳኝነት አመዳደብ ሂደት ተግባራዊ እንደሚሆን ተጠቁሟል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ከባህልና ስፖርት ሚኒስተር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ጋር የተደረገ ቆይታ…
👉 “ግንባታው ቆሟል መዘገየትም እየታየ ነው። ለመዘግየቱ ብዙ ምክንያቶች አሉ… 👉 “ይህን ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም…

የአቡበከር ናስር ጉዳት ወቅታዊ ሁኔታ…
ለደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውስ እየተጫወተ የሚገኘው አቡበከር ናስር በገጠመው ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ጠቁሟል።…

የፋሲል ከነማን ቀጣዩ አሰልጣኝ ማን ይሆን ?
አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽን ያሰናበተው ፋሲል ከነማ ቀጣዩን አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ መድረሱን ሶከር ኢትዮጽያ አረጋግጣለች። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ፈረሰኞቹ ከተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ከ2012 ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ የቆየው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-2 ባህር ዳር ከተማ
“ተጫዋቾቻችን ታክቲካሊ ዲሲፕሊንድ ነበሩ ፤ የሚችሉትን ለማድረግ ጥረት አድርገዋል። ውጤቱ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።” ደግአረገ ይግዛው “በምንፈልገው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጨርሰዋል
በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ለገጣፎ ለገዳዲ 3-4 ወላይታ ድቻ
“የድሬዳዋ ቆይታችን በጣም ጥሩ ነበር” ፀጋዬ ኪዳነማርያም “በሰላም ውድድራችንን ጨርሰናል። ውጤቱ ግን በጣም አስከፊ ነው ፤…