ኢትዮጵያ ቡና ከሦስት ጨዋታዎች በኃላ ከማራኪ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ ወላይታ ድቻዎች ደግሞ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ሮድዋ ደርቢ አቻ ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው ተጠባቂው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በተጠባቂው የሮዱዋ ደርቢ…
መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
የሃያ አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል በመመለስ ወደ ዋንጫው የሚያደርገውን ግስጋሴ ገፍቶበታል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓመታት በኋላ በአንድ ውድድር ዓመት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገበበትን ድል ሲያሳካ ወልቂጤዎች አራተኛ ተከታታይ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ግስጋሴው ቀጥሏል
ኢትዮጵያ መድኖች ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በማሸነፍ አራተኛ ተከታታል ድል ሲያስመዘግቡ ፈረሰኞቹ ተከታታይ ሦስተኛ ሽንፈት አስተናግደዋል። በዕለቱ…
መረጃዎች| 96ኛ የጨዋታ ቀን
በ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ መርሐግብር በመሃል ተከላካዮች በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተገናኝተው…
ሪፖርት| ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ዐፄዎቹና የጣና ሞገዶቹ ያደረጉት ጨዋታ በውድድር ዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ጎል አልባ የአቻ ውጤት ተመዝግቦበታል። ዐፄዎቹ ከኋላ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኞቹን አገደ
በትላንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ ሁለት አሰልጣኞችን ሲያግዱ በምትካቸውም አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

