የአስራ ሰባተኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል
ዳዊት ተፈራ ደምቆ ባመሸበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀምበሪቾን በመርታት በሰንጠረዡ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ውጤት…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 መርታት ችለዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ከፋሲል…
ሀምበሪቾዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
ሁለት አማካዮች ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ የሚመልሳቸው ዝውውር አገባደዋል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ተመስገን ዳና እየተመሩ የለቀቁባቸው ተጫዋች…
አቡበከር ሳኒ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ባለፉት ዓመታት በወልቂጤ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን ላይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል።…
መረጃዎች| 68ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን…
ሪፖርት | አደገኛ ሙከራዎችን ማሳየት ያተሳነው የምሽቱ ጨዋታ ያለግብ ተቋጭቷል
ጥቂት የግብ ዕድሎች የተፈጠሩበት የሲዳማ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ ጨዋታ የሲዳማ ቡናው…
ሪፖርት | እጅግ አስገራሚው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሁለት የፍጹም ቅጣት ምቶችን ያመከኑት አዳማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከወላይታ ድቻ…
መረጃዎች| 67ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ሰባተኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ ከ…

