የአሰልጣኞች አስተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና
“ያሰብነው ነገር ተሳክቶልናል ፣ አሁን ተጫዋቾቼም የዚህ የማሸነፍ ሥነ ልቦናቸውም እያደገ ይመጣል” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ “የዳኞች…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል
በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና ሻሸመኔ ከተማን 3-1 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አግኝቷል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር…

መረጃዎች| 13ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የትግራይ ክለቦች ቀጣይ ሁኔታ ላይ ውሳኔ ተላለፈ
የትግራይ ክለቦች በዘንድሮ የውድድር ዓመት የሚሳተፉበት ሊግ ታውቋል። ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከነበሩበት ሊግ አንድ…

የሉሲዎቹ አለቃ ከወሳኙ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ጥሩ ውጤት ይዘን እንደምንወጣ ነው” 👉 “እኔ ሁልጊዜ በተጫዋቾቼ ላይ ትልቅ እምነት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጨማሪ አጋር አግኝቷል
ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽንስ (Hulu Sport Betting) ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጋር ለቀጣዩቹ ሁለት ዓመታት የሚዘልቅ…

አክሲዮን ማህበሩ በቀጥታ ስርጭቱ ዙርያ ማብራሪያ ሰጥቷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስለተቋረጠው የሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥቷል። በጉዳዩ ዙርያ ማብራሪያ የሰጡት…

የሉሲዎቹን እና የጭልፊቶቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
በ2024 በፓሪስ ለሚደረገው የሴቶች ኦሊምፒክ እግርኳስ ውድድር ለማለፍ በነገው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሠረት በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ ፡ 4-1-3-2 ግብ…
Continue Reading