ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዋሳ እና መቻል ድል ቀንቷቸዋል

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዋሳ እና መቻል ድል ቀንቷቸዋል

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዋሳ እና መቻል ድል ቀንቷቸዋል

በሁለተኛ ቀን የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ጨዋታ ሀዋሳ እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ለ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በሀብታሙ ታደሰ ግቦች ክለብ አፍሪካን ረተዋል

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በሀብታሙ ታደሰ ግቦች ክለብ አፍሪካን ረተዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን የገጠሙት ባህርዳር ከተማዎች በሀብታሙ ታደሰ…

ነገ የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል

ነገ የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል

በነገው ዕለት ቱኒዚያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። የካፍ ቻምፒየንስ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር በተደረጉ ጨዋታዎች የአቻ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና በጎፈሬ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፀሐይ ባንክ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፅመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፀሐይ ባንክ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈፅመ

👉 “በእውነቱ ፀሐይ ባንክ ከእንቅልፋችን ስለቀሰቀሰን እናመሰግናለን።” አቶ አብነት ገብረመስቀል 👉 “ባንኩ የኢትዮጵያን እግርኳስ ለማገዝ እና…

ወላይታ ድቻ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል

ወላይታ ድቻ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ቀጥሯል

ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ቡድን አባላቱን አደራጅቶ ጨርሷል። በአዲሱ አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ በክለቡ መቀመጫ ከተማ በሆነችው…

ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆኗል

ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆኗል

በሁለት ምድብ ተከፍሎ እንደሚደረግ የሚጠበቀው የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት መርሀግብር እና የሚጀመርበትን ቀን…

ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾሟል

ከ17 ዓመታት በኋላ ከተጫዋችነት ዘመኑ የተገለለው ግብ ጠባቂ በይፋ የወልቂጤ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድን አባል በመሆን ተሹሟል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል

በግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተርስ በሙከራ ጊዜ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ…

የግብፅ ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

የግብፅ ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “በወዳጅነት ጨዋታ ብናገባም በነጥብ ጨዋታዎች ሙከራ እናደርግ ነበር.. 👉 “በግብፅ ተፈርቶ የነበረውን በብዙ ጎል የመቆጠር…