ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?
ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?
ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት…
የአአ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ውሎ
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ሦስተኛ የጨዋታ ቀን መድን፣…
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበር ተቋቁሟል
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ደጋፊዎችን በአንድነት ለማሰባሰብ ዓላማ ያለው የደጋፊዎች ማኅበር ከሰሞኑን ተመስርቷል። በሁሉም የሊግ እርከን፣ በሁለቱም…
ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል
በጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ሲመራ የነበረው ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013…
ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው አሳወቁ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሦስቱ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት ክለቦቹ በቀጣዩ የውድድር ዘመን…
የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የመኪና አደጋ ደርሶበታል
ዘንድሮ ሦስተኛ ዓመቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከቤተሰቦቹ ጋር መኪና እያሽከረከረ አደጋ እንደደረሰበት የሀገሪቱ…
የጣና ሞገዶቹ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ
ዛሬ ረፋድ ባህር ዳር ከተማ እና ዳሽን ቢራ የአምስት ዓመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል። ከአራት ሰዓት…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ሶከር ኢትዮጵያ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርታለች። አሰላለፍ: 4-3-3…
“እዚህ ቦታ እንድቆም ላደረጉልኝ ውድ ተጫዋቾቼ ምስጋና ይድረስ” – ሥዩም ከበደ
የዘንድሮ የውድድር ዘመን ኮከብ አሠልጣኝ ተብለው የተመረጡት አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ የተሰማቸውን ስሜት አጋርተዋል። የፋሲል ከነማው ዋና…

