DSTv የፕሪምየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጨረታው አሸናፊ ሆኗል
DSTv የፕሪምየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጨረታው አሸናፊ ሆኗል
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ በወጣው ጨረታ መሠረት DSTv ቀዳሚ የሆነበትን ከፍተኛ ገንዘብ በማቅረቡ አሸናፊ…
የይሁን እንደሻው ማረፊያ ዐፄዎቹ ሆነዋል
ፋሲል ከነማ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ይሁን እንደሻውን አስፈርሟል። በተቋረጠው የ2011 የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና በግሉ ጥሩ…
የስፖርት ሳይንስ መምህሩ አቶ ሳሙኤል ስለሺ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጉዳዮች ዙርያ የሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ…
👉”የህክምና ባለሙያን በድምፅ ብልጫ ቀዶ ጥገና እንዲሰራ አትመርጠውም” 👉”የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት ከተለያዩ ኮሚቴዎች (ሙያተኞች) የመጡትን…
ይህን ያውቁ ኖሯል? | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ላለፉት 12 ተከታታይ ሳምንታት ስለ ፕሪምየር ሊጉ ዕውነታዎች ስናቀርብ መቆየታችንሚታወስ ሲሆን በዛሬው “ይህን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን…
Continue Readingድራማዊው የአሰልጣኝ ቅጥር እና ይዞት የሚመጣው ነገር ምን ይሆን ?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በትናትናው ዕለት የቴክኒክ ኮሚቴው በቃለ ጉባኤ ተፈራርሞ ያቀረበውን ባለ ዘጠኝ ነጥብ ሰነድ ከመረመረ…
የፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ቅጥር እንቆቅልሽ ይፈታ ይሆን?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ቴክኒክ ኮሚቴው ምክረ ሀሳብ እንዲሰጥበት በመራው መሠረት ኮሚቴው ቀጣዩን…
ስለ ኃይሉ አድማሱ (ቻይና) ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
ከዘጠናዎቹ ወርቃማ ትውልድ አባላት መካከል ነው። ጥበበኛ እና ባለ አዕምሮ ተጫዋች ነው። በኢትዮጵያ እግርኳስ የችሎታውን ያህል ያልተዘመረለት…
ፕሪምየር ሊጉን የሚመሩት የቦርድ አመራሮችን በተመለከተ ገለፃ ተደርጓል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ 9 ሰዓት በጠራው መግለጫ ላይ ሊጉን የሚመሩት የቦርድ አመራሮችን በተመለከተ…
ሶከር መጻሕፍት | ተጫዋችን-በ-ተጫዋች የመቆጣጠር ዘዴ
በዛሬው የሶከር መጻሕፍት መሰናዶአችን እ.ኤ.አ. በ2006 ለህትመት የበቃውን የጆን ፉት <ካልቺዮ> የተሰኘ መጽሃፍ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሥያሜን በተመለከተ አቅጣጫ ተቀምጧል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በሊጉ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሥያሜን በተመለከተ አዲስ አቅጣጫ ስለማስቀመጡ በዛሬው ጋዜጣዊ…

