ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ያገናኘው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጀመርያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ ከ…

ጦና ንቦቹ ዋና አሰልጣኛቸውን እና የክለቡ ሥራ አስኪያጅን ማሰናበታቸው ተሰምቷል

የወላይታ ድቻ የቦርድ አመራሮች የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸውን የወላይታ ዞን መገናኛ ብዙሀኖች እየዘገቡ ይገኛሉ።። ወላይታ ድቻዎች የ2018…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን ሲያገኙ መቻሎች የሊጉ መሪ መሆን የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል

አዳማ ከተማዎች ከ293 ደቂቃዎች በኋላ ባስቆጠሩት ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፈዋል። በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

4ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ…

ሐይቆቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድል ተቀዳጁ

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ብቸኛ ጨዋታ ላይ ሀዋሳ ከተማ ተከታታይ…

ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቐለ 70…

ሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4 ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ሲዳማ ቡናና ፋሲል…