​የኦሮሚያ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል

​የኦሮሚያ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል

በሰበታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው በተመሳሳይ የአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በ8፡00 ሰበታ…

ሰበር ዜና: ባምላክ ተሰማ የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን እንዲመራ ተመረጠ

ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ2017 የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ እንዲመራ…

​ከፍተኛ ሊግ፡ ሚዛን አማን መጠርያ ስያሜውን ሲለውጥ 9 ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ሀ 1ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ሚዛን አማን አደረጃጀቱን…

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ሀላባ ከተማ

የሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ 2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ዝግጅቱን ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በሀላባ…

Kidus Giorgis bat Ethiopia Bunna et remporte le Championnat de la ville d’Addis Ababa

Kidus Giorgis a remporté le titre de champion de la ville d’Addis-Abeba en battant son rival…

Continue Reading

አስቻለው ታመነ ለትውልድ ከተማው ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አበረከተ

አስቻለው ታመነ ግምቱ ከ100 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ሙሉ የስፖርት ትጥቅ እና የልምምድ ቁሳቁሶች ለዲላ ከነማ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሱፐርስፖርት ዩናይትድ ለፍፃሜ ያለፈ ያልተጠበቀ ቡድን ሁኗል

የደቡብ አፍሪካው ሱፐርስፖርት ዩናይትድ ባልተጠበቀ መልኩ የቱኒዚያው ክለብ አፍሪካን ከሜዳው ውጪ 3-1 በመርታት ለፍፃሜ መድረስ የቻለ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ በሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሷል

አል አሃሊ በአህጉሪቱ እግርኳስ አሁንም ሃያሉ ክለብ እንደሆነ ያስመሰከረበትን ድል ኤትዋል ደ ሳህል ላይ አስመዝግቧል፡፡ አሃሊ…

​የኦሮሚያ ዋንጫ የሰበታ ምድብ ዛሬ ተጀመረ

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈውና በ4 ከተሞች ተከፍሎ የሚደረገው የኦሮሚያ ዋንጫ…

​ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን ለ5ኛ ጊዜ አነሳ 

ለ12ኛ ጊዜ ከመስከረም 28 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲካሄድ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ…