ሪፖርት | ቶጓዊው አጥቂ ዛሬም መቻልን ታድጓል

ሪፖርት | ቶጓዊው አጥቂ ዛሬም መቻልን ታድጓል

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል ተቀይሮ በገባው አብዱ ሞታሎባ ግሩም ጎል ከሊጉ መሪ ያለውን ነጥብ ወደ ሦሰት…

ፌዴሬሽኑ ሀምበርቾ ላይ ከባድ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሀምበርቾ በተጫዋቾቹ ላይ ከፍተኛ በደል የፈፀመ ክለብ ነው በማለት ለሌሎች ክለቦች የሚያስተምር ቅጣትን…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን

በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል

በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…

ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል

በመጀመሪያው አጋማሽ በባህር ዳር በተቆጠሩበት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 ሲመራ የነበረው ንግድ ባንድ በመጨረሻዎቹ…

መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ ውድድር ከቀናት ዕረፍት በኋላ በወሳኝ የመጨረሻ ሳምንታት ጨዋታዎች ነገ ይመለሳል ፤ ነገ የሚደረጉ ሁለት ተጠባቂ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ተጨማሪ ምላሾች…

👉“ሁልጊዜ አሰልጣኝ አምስት ከሃምሳ ውስጥ ይሄን ታደርጋለህ ብሎ ለአንድ ተጫዋች የቤት ስራ ሰጥቶት አያስገባም።” 👉“ትውልደ ኢትዮጵያውያንን…

“ጉዞው አድካሚ እና አሰልቺ ቢሆንም እንደ ቡድን ግን ተስፋ ሰጪ ነው” አሰልጣኝ ገብረምድኅን ኃይሌ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ያከናወናቸውን ጨዋታዎች አስመልክቶ ጋዜጣዊ…

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉ ሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ተፈላሚ በነበሩ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተጥለዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድርን…

በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያ እንደማትወከል ታወቀ

በ13 ክለቦች መካከል እንደሚደረግ የሚጠበቀው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሲለዩ የውድድሩ ቀንም ማሻሻያ…