ሪፖርት | መቻል የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል
ሪፖርት | መቻል የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል
በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የምንይሉ ወንድሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል መቻል ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 እንዲያሸንፍ…
ሪፖርት | አፄዎቹ ሊጉን በድል ጀምረዋል
ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ፍቃዱ ዓለሙ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2-1…
የመጀመሪያው ሳምንት የሚቋጭባቸውን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች
ነገ በሚደረጉ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ ከቻምፒዮንነት…
Continue Reading
ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ዋንጫ ውድድርን እንዲመሩ ተመርጠዋል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከወኑት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታዎችን በዳኝነት ለመምራት ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡…
ሪፖርት | ካርሎስ ዳምጠው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጣፋጭ ድል አጎናፅፏል
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊጉ የተጫወተው ለገጣፎ ለገዳዲ ከመመራት ተነስቶ በካርሎስ ዳምጠው ሁለት ግቦች ታግዞ ሀዋሳ ከተማን…
ሪፖርት | ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያይተዋል
የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው መርሐ-ግብር ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ያለ ግብ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀውን…
የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ብሎ በአጭር ጊዜ ተፎካካሪ የሆነው ፋሲል ከነማ ዘንድሮም ዋንጫ ማንሳትን እያለመ…
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና
ነብሮቹ በስብስባቸው ላይ ለውጦችን በማድረግ በአዲሱ የውድድር ዘመን ወጥ አቋም ለማሳየት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል ፤ እኛም በተከታዩ…
የሦስተኛ ቀን የሊጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች
በመጀመሪያው ሳምንት የሊጉ የሦስተኛ ቀን ውሎ የሚደረጉ ሁለት ፍልሚያዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ወላይታ ድቻ ከ…
Continue Reading
