አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ

አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ

በስካይ ላይት ሆቴል ምሸቱን በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት የተበረከተለት ኮከቡ አቡበከር ናስር በቀጣይ ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡና የዕውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ወደ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ማለፉን በመንተራስ እንዲሁም በሌሎች ቡድኖቹ የላቀ…

የዛሬው የኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ይዘት

የቡና ኃላፊዎች የውድድር ዓመቱን ሪፖርት እና ክለቡ ከ ‘ከ ሀ እስከ ፐ ‘ ጋር ስላደረገው አዲስ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ…

የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች ዙርያ ውሳኔ ሊተላለፍ ነው

ካሳለፍነው ዓመት አንስቶ ሲያነጋግር በቆየው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግብጠባቂዎች ጉዳይ ዙርያ ውሳኔ ሊሰጥ ነው። የውጭ…

መከላከያ ስፖርት ክለብ ሲምፖዚም አካሂዷል

መከላከያ ስፖርት ክለብ “ከየት እሰከ የት” በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም አካሂዷል። የመከላከያ ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…

ለቀጣይ ዓመት የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊነት ውድድር የሚያደርጉት ክለቦች ወቅታዊ ሁኔታ…

የትግራይ ክልል ክለቦች በቀጣይ ዓመት በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነርሱን ለመተካት ውድድር የሚያደርጉት ስድስቱ ክለቦች አሁን ያሉበትን…

ሀዋሳ ከተማ ለውጤታማ ስፖርተኞቹ ሽልማት አበረከተ

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2013 ክለቡን ውጤታማ ላደረጉ ስፖርተኞች በሁለቱም ፆታ ሽልማት አበርክቷል፡፡ በኃይሌ ሪዞርት በነበረው…

ሀዋሳ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር የሚረዳውን ሥራ ጀምሯል

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ራሱን በገቢ ለማጠናከር የህንፃ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታ ግንባታዎችን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡…

የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር መካሄድ ጀመረ

በሻላ እግርኳስ ማኅበር አዘጋጅነት የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን የሚዘክር ውድድር ሃያ ሁለት በሚገኘው የሻላ ሜዳ…