“ዝቅ ባለ ሀሳብ ላይ አስተያየት አልሰጥም …” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

“ዝቅ ባለ ሀሳብ ላይ አስተያየት አልሰጥም …” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ሰሞኑን መነጋገርያ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ የሊግ ካምፓኒው ፕሬዝደንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-3 ሀዲያ ሆሳዕና

ከመጨረሻው የውድድር ዘመኑ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ኢያሱ መርሐፅድቅ –…

ሪፖርት | ነብሮቹ ደረጃቸውን በማሻሻል የውድድር ዓመቱን ቋጭተዋል

የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የጅማ አባጅፋር እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ለነብሮቹ ሦስት ነጥብ እና ሦስት…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/jimma-aba-jifar-hadiya-hossana-2021-05-28/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላል። 12ኛ ደረጃ ይዞ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ

ከረፋዱ ጨዋታ በመቀጠል ተጋጣሚ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለቡድናቸው…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል። ቡናማዎቹም በቀጣይ ዓመት በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ

የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ቀን የረፋድ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድነተናል። የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎን ለማረጋገጥ የሚጫወተው ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-adama-ketema-2021-05-28/” width=”100%” height=”2000″]

ቅድመ ዳሰሳ | የዘንድሮ የውድድር ዓመት የመዝጊያ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከተ ዳሰሳ

የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፍፃሜን የሚያበስሩ ሁለት የነገ መርሐ-ግብሮችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ…