ዋልያዎቹ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ሌሶቶ
“የዛሬው ጨዋታ በወጣቶች ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለብን ያሳያል።” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ “በዛሬው ጨዋታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል ከፍ ያለ የማሸነፍ ፍላጎት ነበር።” አሰልጣኝ ሌስሊ ኖትሲ ዋልያዎቹ ሌሶቶን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ያሳለፍነውን የጨዋታ ሳምንት መነሻ በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የነበረውን ቆይታ አገባድዶ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀዋሳ ያመራል። ሆኖም…
Continue Readingየክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ ክፍያ አስተዳደር መመሪያ ተዘጋጀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በ2017 ለተጫዋቾች ደሞዝ እና ኢንሴንቲቭ የሚያወጡት ወጪ ገደብ ተበጀለት። ዛሬ 9፡30 በሂልተን ሆቴል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በ4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተወሰኑ ውሳኔዎችን በተመለከተ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ማንሠራራታቸውን ቀጥለዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተከናውነው አዲስ ከተማ ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ወሎ ኮምቦልቻ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ሦስት ነጥብ አሳክቷል። በዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ ከተማ…
Continue Readingኢትዮጵያውያን በውጪ
የዴንማርኩን ቡድን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ማነው ?
ክለቡን ከወራጅነት ለማዳን እየታገለ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው የቀድሞ መምህር… በተለያዩ የሕይወት አጋጣሚዎች ወደ አውሮፓ ያቀኑ እንዲሁም ከኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የተገኙ ተጫዋቾች ቁጥራቸው በርካታ ነው። ወደ አሰልጣኝነት ገብተው በሞያው የገፉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቁጥር…
Continue Readingአምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…