News in Brief – January 25

News in Brief – January 25

Premier league side Jimma Aba Jifar has successfully negotiated for the return of Ghanaian shot stopper…

Continue Reading

​” ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያህል ትልቅ ክለብ ለሰከንድ እንኳ መጫወት የሚፈጥረው ስሜት ቀላል አይደለም ” ተስፋዬ በቀለ

ተስፋዬ በቀለ ይባላል። ዘንድሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የ20 አመት በታች ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ካደጉ አምስት ወጣቶች…

​ወላይታ ድቻ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ይመራል

ወላይታ ድቻ ያለፉት 4 ጨዋታዎችን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የመራው አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ…

ዳንኤል አጃዬ ወደ ጅማ አባ ጅፋር ተመለሰ

ሶስት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ካደረገ በኃላ ከሃገር ወጥቶ የነበረው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጃዬ ከ2 ወራት…

​አሰልጣኝ ምንተስኖት በፋሲል ይቆያሉ 

የፋሲል ከተማ የቦርድ አመራር ትላንት ምሽት በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙርያ ውይይት በማድረግ እና ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጋር…

አሰልጣኝ ስዩም አባተ በሆስፒታል ይገኛሉ

ያለፉትን አመታት ከህመማቸው ጋር እየታገሉ የሚገኙት አንጋፋው አሰልጣኝ ስዩም አባተ ከሰሞኑ ህመማቸው አገርሽቶ ወደ ጥቁር አንበሳ…

አስተያየት | ወጣቶች እና እግርኳሳችን

የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 አመት በታች ውድድሮች በሳምንቱ መጨረሻ ተጀምረዋል። የወደፊቱን የሀገሪቱ እግርኳስ እጣፈንታን የሚወስኑ ተጫዋቾች…

ወንድወሰን ገረመው ስለ ወቅታዊ አቋሙ እና ግብ ጠባቂነት ይናገራል

ወንድወሰን ገረመው በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመደበኛነት እየተሰለፉ ከሚገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው፡፡ አምና በፍፃሜው…

​የአሰልጣኞች ገፅ | የመንግስቱ ወርቁ አሰልጣኝነት ዘመን [ክፍል 3]

ሚልኪያስ አበራ እና አብርሀም ገብረማርያም በሁለት ክፍል መሰናዷችን አሰልጣኝ መንግስቱ በስራቸው ከመጀመርያ አመታት እስከ መጨረሻዎቹ ጊዜያት…

​የአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ የፋሲል ቆይታ ነገ ይለይለታል

ፋሲል ከተማ ክለቡን ከከፍተኛ ሊግ አንስቶ ፕሪምየር ሊግ እንዲገባ ያደረጉት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ካሰናበተ በኋላ…