ከፍተኛ ሊግ | ሸገር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

ከፍተኛ ሊግ | ሸገር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ21ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር ሸገር ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት…

ከፍተኛ ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የበላይነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” የ21ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሞጆ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በስተመጨረሻም ከድል ታርቋል

ወላይታ ድቻ ከዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታት በኃላ ወደ ድል በተመለሱበት ጨዋታ ፈረሰኞቹን በመርታት ጥሩ ያልነበረውን የድሬዳዋ ቆይታቸውን…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ሜዳቸውን በድል ተሰናብተዋል

ብርቱካናማዎቹ በካርሎስ ዳምጠው ግሩም ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል አጠናቅቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ዴንማርክ ሊያመራ ነው

ወጣቱ የአዳማ ከተማ አጥቂ ለሙከራ ወደ ዴንማርኩ ክለብ ያቀናል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከሚታዩ ተስፈኛ ተጫዋቾች…

መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን

በነገው ዕለት የሚደረጉትን የ22ኛው ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ…

ሪፖርት | የፋሲል እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

የምሽቱ የፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኃይቆቹ ዲንክ ኪያር በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሀምበርቾን 1-0 አሸንፈዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር…

ሙጂብ ቃሲም ለወራት ከሜዳ ይርቃል

በቅርቡ የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም በህመም ምክንያት ለወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል። በትናትናው ምሽት ባህር…

መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን

የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ተሰናድተዋል። ሀምበሪቾ ከ ሀዋሳ ከተማ የዕለቱ…