ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኋላ በመነሳት ከወልቂጤ ከተማ አንድ ነጥብ አሳክቷል

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኋላ በመነሳት ከወልቂጤ ከተማ አንድ ነጥብ አሳክቷል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ በወልቂጤ ከተማ 2-0 ከመመራት ተነስቶ 2-2 ተለያይቷል። 9 ሰዓት ላይ በዋና…

መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን

የ21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወልቂጤ ከተማ የ14 ነጥቦች ልዩነት…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ 24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

ዛሬ በተጠናቀቀው 24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና መቻል ድል ሲቀናቸው የኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሪፖርት | የሙንታሪ ስጦታ አፄዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

ጋናዊው ግብ ጠባቂ ራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ፋሲል ሀዋሳን 1-0 አሸንፏል። ከሽንፈት መልስ የተገናኙት ሁለቱ…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ አዞዎቹን ረቱ

ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚው አርባምንጭ ከነማን አንድ ለባዶ አሸንፏል። አዞዎቹ ከባለፈው ሳምንት ስብስብ…

መረጃዎች | 85ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ 21ኛ ሳምንት የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰንጠረዡ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ቅዱስ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ዘጠነኛ ድሉን በሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል

አዳማ ከተማ በሲዳማ ቡና ላይ የበላይነት በወሰደበት ጨዋታ 3-1 በመርታት ተከታታይ ድልን አስመዝግቧል። ሁለቱም ቡድኖች ካለፈው…

ሪፖርት | 21ኛው ሳምንት በአቻ ውጤት ተጀምሯል

ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በተገናኙበት የሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 ተለያይታዋል። ለገጣፎዎች ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…

የኢ ቢ ሲ የአጋር ተቋማት የእግርኳስ ውድድር እጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲሱን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ምርቃት አስመልክቶ አጋር ተቋማት የሚሳተፉበት የእግርኳስ ውድድር አዘጋጅቷል። የሀገራችን ብሔራዊ…